Abay Technologies

ABAY TECHNOLOGIES

Payment Agreement

  • Trainees should pay the training payment before preceding registration.
  • During registration Trainees should attach the payment slip in image format on the space provided.
  • To pay the training Fee Trainees can use 10000575757(Abay Technologies) CBE Account or Abay bank Account 575757(Abay Technologies) or Abyssiniya Bank Account 575757(Abay Technologies).

የክፍያ ስምምነት

  • ሠልጣኞች ምዝገባ ከመጀመራቸው በፊት የሥልጠና ክፍያ መክፈል ይጠበቅባቸዋል!
  • ሠልጣኞች የከፈሉትን የሥልጠና ክፍያ ደረሰኝ በፎቶግራፍ መልኩ ምዝገባ ሲያከናውኑ አብረው መላክ ይጠበቅባቸዋል!
  • የሥልጠና ክፍያ ለመክፈል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 10000575757(ዓባይ ቴክኖሎጅ) ወይም የዓባይ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 575757(ዓባይ ቴክኖሎጅ) ወይም የአቢሲኒያ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 575757(ዓባይ ቴክኖሎጅ) መጠቀም ይችላሉ!

Training Agreement

  • Trainees Should Complete the training with in the given Time
  • Trainees should take the given assessments
  • Since on exam time the system takes the photo of the Trainee, if he/she tries to take the exam by other person the institute has a power to disqualify the result/certificate.
  • To get Training Certificate the trainees are expected to score 75 out of 100. If he/she are not scored 75 he/she can take re-exam by paying 50BIRR for the re-exam.

የሥልጠና ስምምነት

  • ሠልጣኞች ሥልጠናውን በተሰጠው ጊዜ ገደብ መጨረስ ይጠበቅባቸዋል!
  • ሠልጣኞች የሚሰጡትን ምዘናዎች በሚገባ መውሰድ ይጠበቅባቸዋል!
  • በፈተና ሠዓት ሲስተሙ የተፈታኙን ፎቶ ስለሚወስድ ተፈታኙ ሌላ ሰው ሊያስፈትን ከሞከረ ተቋሙ ውጤቱን በመሰረዝ ሠልጣኙን ያለሰርትፍኬት ያሰናብታል!
  • ሠልጣኞች ሠርትፍኬት ለማግኘት ከተሠጡት ምዘናዎች አጠቃላይ ውጤት 75 እና ከዛ በላይ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡ ያ ካልሆነ ለዳግም ምዘና 50 ብር በመክፈል 75 እስከሚያስመዘግቡ ድረስ ደግመው መመዘን ይችላሉ!