Customers Rights
- Customers can buy/rent any item or service displayed on the system.
Vendors Rights
- Vendors Can Post any item/service they have in the system.
Our Rights
- We the broker have a right to remove items which are not available.
Customers Duties
- Customers should with in the given time the item/service they buy/rent!.
Vendors Duties
- Vendors should provide the item/service they post correctly.
Our Duties
- We the broker should post the item/service with in the contract time.
የተጠቃሚዎች መብት
- ተጠቃሚዎች ሲስተሙ ላይ ያለን ዕቃ ወይም አገልግሎት ገዝተው ወይም ተከራይተው የመጠቀም መብት አላቸው!
የአቅራቢዎች መብት
- አቅራቢዎች ሲስተሙ ላይ ያላቸውን ዕቃ ወይም አገልግሎት የማቅረብ መብት አላቸው!
የእኛ የአገናኞች መብት
- እኛ አገናኞች ትክክለኛ ያልሆነን እቃ ወይም አገልግሎት የማጥፋት መብት አለን!
የተጠቃሚዎች ግዴታ
- ተጠቃሚዎች ሲስተሙ ላይ ያዘዙትን ዕቃ ወይም አገልግሎት በተስማሙበት ገንዘብና ጊዜ ገዝተው ወይም ተከራይተው የመጠቀም ግዴታ አለባቸው!
የአቅራቢዎች ግዴታ
- አቅራቢዎች ሲስተሙ ላይ ያቀረቡትን ዕቃ ወይም አገልግሎት በተስማሙበት ገንዘብና ጊዜ ሳይቀይሩ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው!
የእኛ የአገናኞች ግዴታ
- እኛ አገናኞች የተጠየቀውን ዕቃ ወይም አገልግሎት ሲስተሙ ላይ የማውጣት ግዴታ አለብን!
- በምዝገባ ጊዜ ሻጮች ወይም አከራዮች (Picture 1, Picture 2, Picture 3) ከሚሉት አማራጮች ላይ እንዲታዩላቸው የሚፈልጉትን ምርታቸውን ወይም አገልግሎታቸውን ሊገልጹ የሚችሉ ፎቶዎች ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ሻጮች ወይም አከራዮች ምዝገባ ከመጀመራቸው በፊት የሚሸጡትን ወይም የሚያከራዩትን ምርት ዋጋ 1% ክፍያ መክፈል ይጠበቅባቸዋል!
- ሻጮች ወይም አከራዮች የከፈሉትን የአገልግሎት ክፍያ ደረሰኝ በፎቶግራፍ መልኩ ምዝገባ ሲያከናውኑ አብረው መላክ ይጠበቅባቸዋል!
- የአገልግሎት ክፍያ ለመክፈል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 10000575757(ዓባይ ቴክኖሎጅ) ወይም የዓባይ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 575757(ዓባይ ቴክኖሎጅ) ወይም የአቢሲኒያ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 575757(ዓባይ ቴክኖሎጅ) መጠቀም ይችላሉ!