ABAY TECHNOLOGIES

Advert Description

    Platinum Level Adverts

  • Displayed on the First Place.
  • Occupy Full Screen.
  • Show All descriptions.
  • Gold Level Adverts

  • Displayed After Platinum Adverts.
  • Occupy Half Screen.
  • Show Main Descriptions.
  • Silver Level Adverts

  • Displayed at the end.
  • Occupy Quarter Screen.
  • Show Only Photographs.

የማስታወቂያ መግለጫ

    የፕላቲኒየም ደረጃ ማስታወቂያ

  • መጀመሪያ ላይ ይቀመጣሉ፡፡
  • ሙሉ እስክሪን ይይዛሉ፡፡
  • ሙሉ መግለጫቸው ይታያል፡፡
  • የወርቅ ደረጃ ማስታወቂያ

  • ከፕላቲኒየም ደረጃ ማስታወቂያዎች ቀጥለው ይቀመጣሉ፡፡
  • ግማሽ እስክሪን ይይዛሉ፡፡
  • ዋና ዋና መግለጫቸው ብቻ ይታያል፡፡
  • የብር ደረጃ ማስታወቂያ

  • መጨረሻ ላይ ይቀመጣሉ፡፡
  • ሩብ እስክሪን ይይዛሉ፡፡
  • ፎቶ ብቻ ይታያል፡፡

የክፍያ መግለጫ/Payment Description

  • በምዝገባ ጊዜ አስተዋዋቂዎች (Picture 1, Picture 2, Picture 3) ከሚሉት አማራጮች ላይ እንዲታይላቸው የሚፈልጉትን ምርታቸውን ወይም አገልግሎታቸውን ሊገልጽ የሚችል ፎቶ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • አስተዋዋቂዎች ምዝገባ ከመጀመራቸው በፊት የማስታወቂያ ክፍያ መክፈል ይጠበቅባቸዋል!
  • አስተዋዋቂዎች የከፈሉትን የማስታወቂያ ክፍያ ደረሰኝ በፎቶግራፍ መልኩ ምዝገባ ሲያከናውኑ አብረው መላክ ይጠበቅባቸዋል!
  • የማስታወቂያ ክፍያ ለመክፈል የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 10000575757(ዓባይ ቴክኖሎጅ) ወይም የዓባይ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 575757(ዓባይ ቴክኖሎጅ) ወይም የአቢሲኒያ ባንክ ሒሳብ ቁጥር 575757(ዓባይ ቴክኖሎጅ) መጠቀም ይችላሉ!
Abay Technologies
# Advert Type Time Span Advert Price Request
1 Platinum 1 Months 150 ETB
2 Platinum 2 Months 275 ETB
3 Platinum 3 Months 400 ETB
4 Platinum 4 Months 500 ETB
5 Platinum 5 Months 600 ETB
6 Gold 1 Months 100 ETB
7 Gold 2 Months 180 ETB
8 Gold 3 Months 270 ETB
9 Gold 4 Months 350 ETB
10 Gold 5 Months 420 ETB
11 Silver 1 Months 75 ETB
12 Silver 2 Months 150 ETB
13 Silver 3 Months 210 ETB
14 Silver 4 Months 270 ETB
15 Silver 5 Months 320 ETB